በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው በጤና ጽ/ቤት በጤና ጣቢያና ጤና ኬላዎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣ/ማ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግዥ ፈፃሚ ጽ/ቤት- የሳላ ማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት የግዥው መለያ ቁጥር ግልጽ ጨረታ ዋን ዋሽ (ግ / ጨ / ዋ / ዋ) 02/2018
በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው በጤና ጽ/ቤት በጤና ጣቢያና ጤና ኬላዎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ፕሮጄክቶችን ህጋዊ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ
|
አሰሪ መ/ቤት
|
ጥቅል የጨረታ ቁጥር
|
ሎት
|
የሚሰራው ስራ ፕሮጄክት
|
ስራው የሚሰራበት ቦታ |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር መጠን |
|
1
|
ጤና ጽ/ቤት
|
SM-WASH-CW-01
|
01
|
Construction of new water supply & dry waste pit dakuba, grefa የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ Incinerator |
በወይዴ ጤና ጣቢያ
|
20,000
|
|
|
SM-WASH-CW-02
|
02
|
የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ /Incinerator/ |
በጊዮ ጤና ኬላ |
20,000
|
|
|
|
SM-WASH-CW-03
|
03
|
የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ incinerator/ እና የውሃ መስመር ዝርጋታ |
በገርፋ ጤና ኬላ
|
20,000
|
|
|
|
SM-WASH-CW-03 |
04
|
የሼድ ግንባታ/MBS/
|
በሃና ከተማ
|
20,000
|
በዚህም መሰረት፡-
1. ደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጭ ማህበር ብቻ
2. በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም በክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ተመዝግቦ ለ2018 በጀት ዓመት ከላይ በተራ ቁጥር አንድ በተጠቀሰው ደረጃ መሰረት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
3. ለ2018 የበጀት ዓመት በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፣
4. የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
5. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
6. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
7. የግብር ግዴታቸውን በመወጣት ስልጣን ካለው አካል ለ2018 በጀት ዓመትበጨረታ መሳተፍ የሚያስችለውን የታክስ ክሊራንስ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
በጨረታው መሣተፍ የሚፈልግ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሣ/ማ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት ቀርባችሁ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር / ብቻ በመክፈል እና ህጋዊ ደረሰኝ በመቀበል የጨረታ ሰነዱን በሣ/ማ/ወ/ፋ/ስ/ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 08 በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና በማዘጋጀት አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ስሆን አቀራረቡም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ ተደርጎ እና ተዘጋጅቶ ቴክኒካሉ ላይ ቴኪኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ ፤ እንዲሁም ፋይናሻሉ ላይ ፋይናንሻል ኦርጂናል እና ፋይናንሻል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በአስራ ስደስድተኛ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ለዚህ ጨረታ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ልክ ከጠዋቱ 3፡30- 6፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት ሰነዱ መግባት ይኖርብታል። ጨረታው በዕለቱ 6፡01 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣ/ማ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት
