የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ ለ6ቱ ማረሚያ ተቋማት ፖሊስ አባላት የተለያዩ ወታደራዊ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥዎች ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ጫማ፣ ሎት 3 ፍራሽ፣ ሎት 4 ፊሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የቦንጋ ማረሚያ ተቋም የህግ የታራሚዎች ማደሪያ ዶርም እና ሌሎች ተዛማጅ ህንፃ ግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡