Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሲስ ኮሚሽን ሚዛን አማን
  • Address ሚዛን አማን ከተማ በርጌስ በሚገኘው የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የግዥና ፋይ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0471358991
  • Website
  • Deadline23 Oct 2024, 4:26 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የቦንጋ ማረሚያ ተቋም የህግ የታራሚዎች ማደሪያ ዶርም እና ሌሎች ተዛማጅ ህንፃ ግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሲስ ኮሚሽን ሚዛን አማን


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የቦንጋ ማረሚያ ተቋም የህግ የታራሚዎች ማደሪያ ዶርም እና ሌሎች ተዛማጅ ህንፃ ግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በግንባታ ዘፍር BC/GC  4/አራት/ እና ከዚህ በላይ የሆነ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. ለበጀት ዓመቱ የሚያገለግል የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim no) ያላቸው
  4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ የሆኑ
  5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው
  6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ለደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 የስራ ቀናት ውስጥ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ የኮሚሽኑ B አካውንት ቁጥር 1000514294098 ገቢ በማድረግ የባንክ ስልፕ በማቅረብ በሚዛን አማን ከተማ በርጌስ በሚገኘው የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የግዥና ፋይ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል እንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ እና በትልቅ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት፡፡
  9. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሰም ታሽጎ ማህተም በመምታት ሙሉ አድራሻ በመፃፍ እና በመፈረም

      አሪጅናል እና ኮፒ የሚል ፅሑፍ በግልጽ መስፈር አለበት፡፡

  1. ጨረታው ማስታወቂያ በወጣው 21ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ         በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ይሆናል፡፡

 

ማሳሰቢያ :- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የማይመለስ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0471358991 መጠየቅ ይቻላል፡

 

የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ ማረሚያ ፖሲስ ኮሚሽን ሚዛን አማን

Save Tender