የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎትና ለህብረተሰብ መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ሪእጀነት ሰጥዝላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይእንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አላቂ እቃዎችን መግዛትይፈልጋል፡፡
የእንጨትና ብረታ ብረት ጥገና ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጅምናዚዮም መስሪያ ማሽኖች መለዋወጫ ግዥ
Procrument of CMHS Epson LQ-590II Dot Matrix Printer or similar
የክብማህተም፣ የስምና የኃፊነት ቲተር ህትመት አገልግሎት ግዥ
የመኪና ባትሪ ሲልድ የሆነ 12V, 75A /ቦልደን ወይም ቪክቶሪያ/ተመሳሳይ {bit)
LOT 018 procurement of Microscope (ለዲያግኖስቲክ ማስተባበሪያ ላብራቶሪ ስራ ክፍል አገልግሎት የሚውል ግዥ )**
Purchuse of Hotel service /የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ/ Mor Bahir Dar. ባ/ዳር ከተማ ላሉ ሆቴሎች ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡
ሞራሌ
Electronic Resistor
procurement of Printer hp LaserJet enterprise m612dn /CMHS/.
procurement of desktop computer and laptop
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 የፓምፕና ሞተር ከኤሌክትሪክ እቃዎችን ጋር፣ ሎት2 የደንብ ልብስ፣ ሎት3 ኬሚካል እና የኬሚካል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አቅርቦት ከአምራች ወይም አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለኮድ 4-28222፣ለኮድ 4-16335፣4-15978 እና ለኮድ 4 29089 ባትሪና መለዋወጫ ግዥ
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት2 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሎት3 የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ትጥቅ ቱታ እና የደንብ ጫማ፣ ሎት 4 የቢሮ የጽዳት እቃ አቅርቦቶችን፣ ሎት 5 ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሎት 6 የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement for Lubricant and Petroleum Kombolcha Branch
ጥራት ያለዉ አሸዋ በባለ 16 ሜትር ኩቭ ከነትራንስፖርቱ /BDU- Science College and Maritime Academy/
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን በጣርማበር ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ስር ላለው ለአርመንያ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ ከሚሰበሰብ ለአርመንያ የጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡