የእንጨትና ብረታ ብረት ጥገና ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የእንጨትና ብረታ ብረት ጥገና ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም |
| Description | የእንጨትና ብረታ ብረት ጥገና ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0030-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-17 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 D/Birhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 455, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Disclose bidder information:
If the bidder participating in a Public procurement whether individually or as part of a partnership, consortium, or joint venture disclose at least one of the following,
(a) Directly or indirectly holding 10% or more of the shares.
(b) Directly or indirectly holding 10% or more of the Voting Rights or
(c) Directly or indirectly having the right to appoint a majority of the board of Directors or an equivalent governing body of the consultant or
(d)Whether a person directly or indirectly exercises significant influence or control over the Company (tendered)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማስታዎቂያ
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው የእንጨትና ብረታ ብረት እቃዎች በዝርዝር መስፈርቱ እና በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሠረት ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡ካላቀረበ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ዩኒቨርስቲው መጋዘን ድረስ
በማጓጓዝ ጥራቱ በዩኒቨርስቲው ናሙና መሠረት ሲረጋገጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ዩኒቭርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡