Purchuse of Hotel service /የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ/ Mor Bahir Dar. ባ/ዳር ከተማ ላሉ ሆቴሎች ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Purchuse of Hotel service /የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ/ Mor Bahir Dar. ባ/ዳር ከተማ ላሉ ሆቴሎች ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡ |
| Description | የመጀመሪያ ስልጠና ቀን 16/03/2018 ዓ/ም ሲሆን ቀጣይ የስልጠና ቀኖችን የምናሳውቅ ሲሆን - የስልጠና ቀን የሚቀያየር መሆኑ ታሳቢ ይደረግ፡፡ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0328-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-22 00:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-19 16:10:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | infront of kidanemiheret church, Room 3rd floor room 304 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582263401 Email: estible.aysheshim5@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 508, Postal Code: 6000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed trade license
- •Vat Registration Certificate: vat Registration certificate
- •Other Documents: - እስከ 250 ሰው የሚይዝ አንድ አዳራሽ - ምቹ የማኪና ማቆሚያ የለው - ደህንነቱ የተጠበቀ/security/ - ለተሰብሳቢ ምቹ የሆነ የሪፍሬሽመንት ቦታ ያለው - የፖወር ፖይንት ማሳያ ምቹ ስክሪን ያለው /powerpoint presentation screen / - ማቀዝቀዣ /AC/ የተገጠመለት /ያለው/ ማረጋገጫ ሰነድ ማያያዝ
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ኘሮፎርማ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የመጀመሪያ ስልጠና ቀን 16/03/2018 ዓ/ም ሲሆን ቀጣይ የስልጠና ቀኖችን የምናሳውቅ ሲሆን
- የስልጠና ቀን የሚቀያየር መሆኑ ታሳቢ ይደረግ፡፡
አገልግሎቱ ባ/ዳር ከተማ ላሉ ሆቴሎች ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡
የመጀመሪያ ስልጠና ቀን 16/03/2018 ዓ/ም ሲሆን ቀጣይ የስልጠና ቀኖችን የምናሳውቅ ሲሆን
- የስልጠና ቀን የሚቀያየር መሆኑ ታሳቢ ይደረግ፡፡
አገልግሎቱ ባ/ዳር ከተማ ላሉ ሆቴሎች ብቻ መሆኑ ይታወቅ፡፡
