የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ ማለትም ሎት1 የኤሌከትሪክ እቃዎች፣ ሎት 2 የመካኒካል እቃዎች፣ ሎት3 የኬሚካል እቃዎች፣ ሎት 4 ቧንቧ እና መገጣጠሚያ፣ ሎት 5 የጽዳት እቃዎች እና ሎት 6 አላቂ (የጽህፈት መሳሪያ) እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት1 የፓምፕና ሞተር ከኤሌክትሪክ እቃዎችን ጋር፣ ሎት2 የደንብ ልብስ፣ ሎት3 ኬሚካል እና የኬሚካል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ፓምፖች እና የመካኒካል እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡