የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የአቢሻገር ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን አቢሻገር ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01-የፅህፈት መሳሪያ ሎት-2 የፅዳት እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
LOT 1 procurements of Yibab campus computer accessory
ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ሕክምና ማዕከል አግልግሎት የሚውል የመኪና ባተሪ ግዥ(4)
ለምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል ግዥ
ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ሕክምና ማዕከል አግልግሎት የመኪና ጎማ ግዥ(3)
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለምህንድስና ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ ማቴሪያሎች ግዥ 2018 በጀት አመት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቢሮ በማዕ/ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ አገልግሎት የሚውል ሎት G+1 የሆነ ፎቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
ሰማያዊ አስክርቢቶ ቢክ ወይም ተመሳሳይ
procurement of Stationary items/CMHS/..
procurement of Photocopy machine /CMHS/..
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም መስተዳደር ዞን የብቸና ከተማ አስተዳደር ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ፣ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአማራ ክልል መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን በመ/ማ/ም/ወ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የሞላሌ ጤና አጠ/ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚውል ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት2 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት3 ህትመት ውጤቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ/ገ/መ/ኮ/ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዉሃ እቃ
የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ አገልግሎት የሚውል የአገር ውስጥ ቲትረን 6000 ነጭ ቀለም
የቁልፍ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
ለመዝናኛ ክብብ አገልግሎት የሚውሉ የጥገና እቃዎች ግዥ (ፔዳ ግቢ)
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዓለም ብርሃን ራስ አገዝ የህብረተሰብ ልማት ማህበር እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ2025 የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ በተሻሻለው የሂሳብ አሰራር ዘዴ /IPSAS/ በመቀየር የኦዲት ስራውን በሚሰሩና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ባላቸው የሂሳብ አዋቂዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ዓመት ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል።