Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቢሮ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ/ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582 73 01 34
  • Website
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-20 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቢሮ በማዕ/ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ አገልግሎት የሚውል ሎት G+1 የሆነ ፎቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቢሮ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ/ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቢሮ በማዕ/ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ እና የመሰብሰቢያ አዳራሽ አገልግሎት የሚውል ሎት G+1 የሆነ ፎቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ -

1.     በህንፃ ተቋራጭ ስራ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2.     የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3.     ተወዳዳሪዎች የሚገነቡትን የግንባታ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከግንባታ ዲዛይን እና የዋጋ መሙያ ዝርዝር ጋር ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታች/አር/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ21ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት የሚከፈት መሆኑንም ጭምር ያሳወቃል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582 73 01 34/ 0582 73 04 20 መደወል ትችላላችሁ።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቢሮ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታ/አ/ወረዳ/ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender