የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የአቢሻገር ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን አቢሻገር ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01-የፅህፈት መሳሪያ ሎት-2 የፅዳት እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡