የቤት ክዳን ቆርቆሮ ባለ 28 ጌጅ እና የቆርቆሮ ሚስማር ለኬንቾ ሻቻ ት/ግንባታ
ቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በመርባት ላይ ላሉ ዶሮዎች መኖነት የሚውል ጥራቱን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ በቆሎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈጋልጋል፡፡
የ2017ዓ.ም የደንብ ልብስ ለሠራተኞች የሚሰጥ በጨረታ ተገዝቶ የመጡ የተለያዩ ጨርቆችን በሚፈለገው ሳይዝ ቆርጦ ለማስለከብ የአገልግሎት ዋጋ (2)
Procurement of water 0.5 liter C Ca 22-1
Procurement of stationery item C Ca 21-1
procurement of Stationery item C Ca 021
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም ለከተማ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነርላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለሳውላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ለመምህራን እና የተምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና አገልግሎት የሚዉል ጽህፈት መሳሪያዎች
የክረምት ልዩ መምህራን እና የተምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና አገልግሎት የሚዉል ጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
procurement of constriction material C Ca 020-1
procurement of constriction material C Ca 010-1
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የርቢ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1. የጽህፈት መሣሪያ ሎት2. የፅዳት ዕቃዎች ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 4. ሞተር ሳይክል ሎት 5. ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር ሎት 6. በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሠሩ ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር ሎት 7. በአካባቢ ማቴሪያል የሚሠራ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት አመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ ፣ እስቴሽነሪ ፣ ፈርኒቸር ፣ የውሃ እቃ ፣ ሞተርሳይክል ፣ አልባሳት ፣ የንብ ማነቢያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡