Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  1. የጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች (ሎት 1)
  2. ደንብ ልብስ (ሎት 2)
  3. ሞተር ሳይክል (ሎት 3)
  4. ፋርኒቸር (ሎት-4)
  5. ኤሌክትሮኒክስ (ሎት-5)
  6. ሶላር ጄኔሬተር /ሶላር ፓምፕ (ሎት 6)

በዚህም መሠረት፡

1ኛ) በዘርፉ የተሰማራችሁ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2ኛ) የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት

3ኛ/ የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

4ኛ) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ማስታወቂያ 21 ለተከታታይ የስራ ቀን አየር ላይ የሚውል ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በታሸገ ፖስታ በኦርጅናልና በኮፒ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይችላሉ፡፡

5ኛ) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ይኖርባቸዋል፡፡

6ኛ) ተጫራቾች በ22ተኛው ቀን 3፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

7ኛ) የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

8ኛ) በዕለቱ የጨረታ ተወዳዳሪዎች ወይም ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡

9ኛ) ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender