አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከ ሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አይናጌ የሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነር ላየን ባለ 50 ሉክ ልሙጥ ደብተር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለ2017/18 በጀት ዓመት ለተማሪዎች በጠቅላላው 16,750 (አስራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ) ሲነርላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል፡፡
አድራሻው ማ/ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/201 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው። ድርጅቱ ለቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የማኅበረሰብ ፋርማሲ በአልሙኒየም ፓርቲሽን ማሰራት ይፈልጋል::