Tender Detail

Tender Details

  • Company አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ ከቦቤ ት/ቤት ፊት ለፊት (ከአዲስ አበባ ሆሳዕና በሚወስደው መንገድ ከቡታጅራ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ) : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913381437
  • Website
  • Deadline30 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-30 16:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከ ሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት


ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች ድርጅት በማዕከላዊ አትዮጵያ በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ የተለያዩ የልማት ተግባራትን እያከናወነ የሚገኝ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው።

ስለሆነም እ.ኤ.አ ከ ሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ማንኛውም የአዲት ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

-         የኦዲተርነት የፍቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

-         የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

-         የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው

-         የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

-         ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲት መ/ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

-         ካሁን በፊት ባከናወኑዋቸው የኦዲት ስራዎች የመልካም ስራ አፈጻጸም ድርጅቶች ስለመስራታቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚቸል።

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች መረጃውን እና የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቢሮአችን ድረስ በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተከርስቲያን ጀርባ በሚገኘው አጋር ድርጅታችን ቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

•        አመታዊ በጀት: 66,397,710.00 ብር (ስልሳ ስድስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አስር ብር)

•        የቦክስ ፋይል ብዛት - 45 (አርባ አምስት)

ማሳሰቢያ-

የኦዲት ድርጅቱ ለሚልከው ባለሙያ ማንኛውንም የምግብ፣ የአልጋ፣ የትራንስፖርት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል።

አድራሻ:- ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ ከቦቤ ት/ቤት ፊት ለፊት (ከአዲስ አበባ ሆሳዕና በሚወስደው መንገድ ከቡታጅራ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ)

ስልክ ቁጥር:- 0913381437/0923281871

 

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

Save Tender