Tender Detail

Tender Details

  • Company አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ ከቦቤ ት/ቤት ፊት ለፊት (ከአዲስ አበባ ሆሳዕና በሚወስደው መንገድ ከቡታጅራ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ) : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913381437
  • Website
  • Deadline27 Nov 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

አድራሻው ማ/ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/201 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው። ድርጅቱ ለቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የማኅበረሰብ ፋርማሲ በአልሙኒየም ፓርቲሽን ማሰራት ይፈልጋል::

አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

አድራሻው ማ/ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/201 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው።

ድርጅቱ ለቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የማኅበረሰብ ፋርማሲ በአልሙኒየም ፓርቲሽን ማሰራት ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራ ማንኛውም ድርጅት የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫትና የተርን ኦቨር ሰርተፊኬት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ሥራዎችን ሰርቶ የመልካም አፈጻጸም ደብዳቤ ካለና ሌሎች ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና በማይመለስ ብር 300 የዋጋ ማቅረቢያ ደብዳቤ ገዝቶ በመሙላት እንዲሁም የሚወዳደርበትን ጠቅላላ ዋጋ 2 ፕርሰንት CPO በባንከ በተረጋገጠ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ማስገባት የሚችል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው 10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተወዳዳርዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር :- 0468820140/0468800440

 

አይናጌ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

Save Tender