በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የርቢ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ቀበሌያት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ እየተገበረ ይገኛል። ስለሆነም በዝህ ፕሮጀክት አማካኝነት የርቢ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለአመቱ የታደስ የንግድ ፍቃድ (የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎች በማቅረብ በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። ስለሆነም
- ጨረታው ክፍት በሆነ አስራር ይፈጸማል።
- የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ማለትም ከ21/11/2017 እስከ 29/11/2017 በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በድርጅቱ ስም በኢትዮ ንግድ ባንክ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000329846109 በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና ከሶዶ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላሉ፡፡
- ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ. ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ሁሉም ተጫራቾች አንድ ኦሪጅናል ምልክት የተደረገበት “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያው በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ ኮፒ የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት በ8ኛው ቀን ማለትም በ30/11/2017 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 10፡10 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው።
መ/ቤቱ
