Construction of Vocational Training Center in Adama City (IsDB-Baraka/Civil-Wks/2026-2027) - Baraka Charity Association
የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ዕቃ (Spair part) ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቋሚ፣ አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት፣ የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ – በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
የተወረሱ ሞተርሳይክሎች፣ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ግልጽ እና ሐራጅ ሽያጭ – ቁጥር 04/2019 – የጉምሩክ ኮሚሽን ሞያሌ ቅርንጫፍ
የመኪና ጥገና፣ የተለያዩ ህትመት፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የምግብ መስተንግዶ ግልፅ ጨረታ (2ኛ ዙር) – የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ – የጨረታ ቁጥር ሜልባ/ብ/ግ/ጨ/005/2019 – ሜልባ ፕሪንቲንግ ፓብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንጻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአሙሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ ፈርኒቸርና ጎማ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሸያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር)፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Invitation for procurement of Adama Region Day Care Facility Center Renovation Work
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲከስ፣ ጫማ፣ የሞባይ ከቨር፣ የሞባይል ቻርጀር፣ ማስቲካ፣ ላፕቶፕ፣ የባጃጅ ጎማ፣ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ በለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥርሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ጽ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኣቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል