Tender Detail

Tender Details

  • Company የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊት ለፊት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913498973
  • Website
  • Deadline16 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityCPO 100,000 (መቶ ሺ ብር)
  • opening dateበእለቱ በ4፡30
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Ict Equipment'S And Its Accessories

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/001/2019

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያወጡና የተሰጣቸው ንግድ ፈቃድ (አንድ) ዓመት የሞላው ከሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በወጣው ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡30 የግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና ማስገባት የምትችሉ ሙሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ይታሸግና በእለቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ CPO 100,000 (መቶ ሺ ብር) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባችኋል። ሲፒአ ማሰራት የሚቻለው በሸገር ከተማ ስር በሚገኙ ከ/ከተሞችና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብቻ መሆን አለበት።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሚመለከት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ።
  6. በግዢ ፈጻሚ መ/ቤት እና በአቅራቢው መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀር የተያዘው የውል ማስከበሪያ ዋስትና አቅራቢው ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንደተወጣ ሲያረጋገጥ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግለታል።
  7. በጨረታ ለምትወዳደሩበት የእቃ ዝርዝር ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

* አድራሻ፡- የመነ አብቹ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ሁንዴ ሪዞርት ፊትለፊት

* ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር -- 0913498973/0934155617/0911532872

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Mene Abchu Sub-City Finance Office seeks suppliers for electronics, furniture, stationery, consumables, cleaning materials, and uniforms for sector offices. Bidders must hold valid trade licenses, TIN, VAT registration, and supplier registration, and submit samples. The office may cancel the tender in part or fully.
Save Tender

Procurement of Office Equipment

READ MORE
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE