Tender Detail

Tender Details

  • Company ጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ፅቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100/አንድ መቶ ብር
  • Bid Security5%
  • opening dateየጨረታ መክፈቻ ቀን አልተገለጸም፡፡
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ፅቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት በተጫራች ስም የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነድ ባሉበት ቦታ በቴሌግራም እንዲላክሎት በማድረግ ለጨረታ የቀረቡትን የእቃዎችን ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ በማየትና እና በማረጋገጥ የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በሟሟላት በጨረታው መሳተፍ የሚቻል ሲሆን የእቃዎችን ሳምፕል ከቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት ፡ ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት፡እና በቴሌግራም ማየት የሚቻል መሆኑንና ወደ ቃሊቲ እንዲመጣልዎት የምትፈልጉት የእቃ ናሙና ካለ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን በስልከ ቁጥር 022-224-1402 በመደወል ወደ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት እንዲመጣልዎት ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የጨረታ መስፈርቶች

1, ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋርበዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት፣የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለ መሆኑ ከሊራንሰ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታከስ እንቅሰቃሴያቸውን ለታከስ ማዕከሉ ያሳወቁበት፣በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስከር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋርእያይዞ ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 ባሉት ቀናት ለግልፅ እስከ ጠዋቱ 3፡45 እንዲሁም ለሃራጅ ጨረታ በዚሁ ቀን እስከ ረፋዱ 5፡00 የእቃውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በማስገባት የጨረታ ሰነድ ባሉበት በቴሌግራም እንዲላከሎት ማድረግ ይችላሉ ።

3. ለግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (cpo) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5% እንዲሁም ለሃራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንከ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጨራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (እሰኬጁል) መሰረት በቃሊቲ ን/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ

ተ.ቁ የጨረታው ቦታ የጨረታው ዓይነት የጨረታ የቀረቡ እቃዎች የዕቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የጨታው የመዝጊያ 
1 ግልጽ እና ሃራጅ

ጫማዎች፡አልባሳት፡ኮስሞቲከስ፡የመከና ለዋወጫ ፡ኤሌክትሪክ እቃዎች ተሸከርካሪ(መኪና)፣የሞባይል  ቀፎና አክሰሰሪ፡ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ች ልዩ ልዩ · እቃዎች 

ለግልፅ ጨረታ በ20/01/19 እና 23/1/19

ግልፅ ጨረታ እስከ 20/1/19 እሮብ እና 23/1/19 ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡45 እና ለሃራጅ ጨረታ እስከ 4፡45 ለግል

 

ግልፅ ጨረታ እስከ 20/1/19 እሮብ እና 23/1/19 ሜ ከጠዋቱ 3፡45 እና ለሃራጅ ጨረታ እስከ 5፡00

5. የጨረታው መከፈቻ ቦታ በቃሊቲ ን/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወከሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል:: 

6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (C.P.O) ከሚከፍሉት ዋጋ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ዉጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ የሰራ ቀናት ውሰጥ ተመላሸ ይደረግላቸዋል።

7. ከአሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውሰጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖርበታል። 

8. ከላይይ በተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውሰጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከበው ያልወሰዱ ጫራች የበረታ ማሰከበሪያ ያሰያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሽኑ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋ ድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል።

9.4/%//ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በሰልክ ቁጥር፡- 022-224-1402 ደውለው ስለጨረታው መረጃ መጠየቅ ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሸ ቅ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Awash Customs Office seeks to sell various confiscated contraband goods—shoes, clothing, cosmetics, mobile phones, food items, vehicles, and more—via open and auction bids at Kaliti Customs Office. Bidders need a renewed business license, VAT registration, tax clearance, and recent certification.
Save Tender