በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ባለቤትነቱ የተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ የሆነው፣ የሰሌዳ ቁጥሩ OB 03-75374፣ የሞተር ቁጥሩ 5L-5401775፣ የሻንሲ ቁጥሩ LH172V-6118117፣ ሞዴሉ KG-LHI72V-RHMDS እና የፋብሪካ ምርት ዘመኑ 2004 የሆነ ሚኒባስ 5 ተሽከርካሪ በቢሾፍቱ ከተማ ኬኔዲ
በፍርድ ባለመብት ጋሻ ፋይናንስ አነስተኛ ብድር አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ መኮንን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ አስመልከቶ የፍርድ አፈፃፀም ባለዕዳ ንብረት የሆነው የመኖሪያ ቤት _ በምስራቅ-አላሚሼት ሚሂርካ በምዕራብ-መስፈን የሺ በሰሜን መንገድ በደቡብ-በሙላት ዘውዴ ይዞታ ወሰን በአቶ መኮንን ተፈራ ይዞታ የተመዘገበው በካርታ ቁጥር 129 በ 22/03/2012 ዓ
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በፍርድ ባለዕዳ ስም ተመዝግቦ የነበረው፤ ስፋቱ 250 ካ/ሜ በሆነው ቦታ ላይ ያረፈው የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ፍ/ቤቱ ይጋብዛል።
በፍ/ባ/መብት ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ እና በፍ/ባ/ዕዳ እስራኤል የማነብርሃን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክርን አስመልክቶ የሰሌዳ ቁጥሩ 3- 38097 የሆነው የተሽከርካሪ ስለሚሸጥ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ እንድትገዙ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለመብት፡- ሚካኤል ገነነ እና በፍርድ ባለዕዳ:- ብርሃኑ ጉተማ እና በጣልቃ ገብ ንፂህት ወዳጄ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ ይዞታ መለያ ቁጥሩ 0R00303091205016 የሆነ የመኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ የወሰነ ሲሆን መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይጋብዛል፡፡
በፍርድ ባለመብት፡- ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለ ዕዳ እስራኤል የማነ ብርሃኑ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ከርክር ጉዳይ አስመልከቶ፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-38097 ሞዴል NPR-66L ሞተር 4HF1-412497 የሆነውን ተሽከርካሪ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከተላለፈ በኋላ እንዲሁም በተሽከርካሪው ወይም በፍርድ ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ለአንድ ወር ከተለጠፈ በኋላ፣ የንብረቱ መነሻ ዋጋ ብር 441,295.36 (አራት መቶ አርባ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከሠላሳ ስድስት ሳንቲም) ሆኖ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች መሳታፍ የምትችሉ መሆኑን እና ጨረታው በ22/04/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት እንዲሁም ከ8:00 እስከ 11:00 ሰዓት ባሉት ጊዜያት ኮሚቴው ግልጽ በሆነ ጨረታ ስለመሸጥ ጨረታው በሚሸጥበት ቦታ ቀርባችሁ መግዛት ትችላላችሁ::
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ ቢሾፍቱ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቦታ እንዲሸጥ አዟል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነውን በቢሾፍቱ ከተማ የቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል እንዲሸጥ ስለተወሰነ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።