በፍ/ባ/መብት ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ እና በፍ/ባ/ዕዳ እስራኤል የማነብርሃን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክርን አስመልክቶ የሰሌዳ ቁጥሩ 3- 38097 የሆነው የተሽከርካሪ ስለሚሸጥ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ እንድትገዙ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባ/መብት :- ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
በፍ/ባ/ዕዳ፡- እስራኤል የማነብርሃን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክርን አስመልክቶ የሰሌዳ ቁጥሩ 3- 38097 የሆነው የተሽከርካሪ ዓይነት የጭነት፣ የሞዴል ቁጥር NPR-66L፣ የሞተር ቁጥር 4HFI- 412497 የሆነው ተሽከርካሪ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያው ወጥቶ እንዲሁም በቤቱ አጥር ላይ ወይም በቤቱ ላይ እና በፍርድ ቤቱ አጥር ላይ ተለጥፎ ለአንድ ወር አየር ላይ ከዋለ በኋላ የመነሻ ዋጋ ብር 441,295.36 (አራት መቶ አርባ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከ36/100) መግዛት የሚፈልግ አካል ተጋብዞ በቀን 14/08/2018 ከ8፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ድረስ ግልፅ በሆነ ጨረታ ኮሚቴ ስለሚሸጥ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ እንድትገዙ፣ ጨረታውን የሚወዳደር ሰው በፍርድ ቤት ስም 1/4 ሲፒኦ አስይዛችሁ ለውድድር እንድትቀርቡ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
