Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline12 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-12 08:30:00
  • Categories Vehicle

በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ባለቤትነቱ የተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ የሆነው፣ የሰሌዳ ቁጥሩ OB 03-75374፣ የሞተር ቁጥሩ 5L-5401775፣ የሻንሲ ቁጥሩ LH172V-6118117፣ ሞዴሉ KG-LHI72V-RHMDS እና የፋብሪካ ምርት ዘመኑ 2004 የሆነ ሚኒባስ 5 ተሽከርካሪ በቢሾፍቱ ከተማ ኬኔዲ

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ


በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ባለቤትነቱ የተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ የሆነው፣ የሰሌዳ ቁጥሩ OB 03-75374፣ የሞተር ቁጥሩ 5L-5401775፣ የሻንሲ ቁጥሩ LH172V-6118117፣ ሞዴሉ KG-LHI72V-RHMDS እና የፋብሪካ ምርት ዘመኑ 2004 የሆነ ሚኒባስ 5 ተሽከርካሪ በቢሾፍቱ ከተማ ኬኔዲ ጋራዥ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፤ ተሽከርካሪው በጉዳት ምከንያት የገበያ ዋጋው 281,388.62 (ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ስምንት ብር ከ62 ሳንቲም) ተብሎ በሐራጅ እንዲሸጥ ተወስኗል።

ስለሆነም ይህንን ተሽከርካሪ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ (CPO) በማስያዝ፣ ጨረታው በሚካሄድበት ቀን 05/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት መወዳደር እንደሚችሉ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።


የቢሾፍቱ
ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender