በፍርድ ባለመብት፡- ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለ ዕዳ እስራኤል የማነ ብርሃኑ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ከርክር ጉዳይ አስመልከቶ፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-38097 ሞዴል NPR-66L ሞተር 4HF1-412497 የሆነውን ተሽከርካሪ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከተላለፈ በኋላ እንዲሁም በተሽከርካሪው ወይም በፍርድ ቤቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ለአንድ ወር ከተለጠፈ በኋላ፣ የንብረቱ መነሻ ዋጋ ብር 441,295.36 (አራት መቶ አርባ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከሠላሳ ስድስት ሳንቲም) ሆኖ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች መሳታፍ የምትችሉ መሆኑን እና ጨረታው በ22/04/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት እንዲሁም ከ8:00 እስከ 11:00 ሰዓት ባሉት ጊዜያት ኮሚቴው ግልጽ በሆነ ጨረታ ስለመሸጥ ጨረታው በሚሸጥበት ቦታ ቀርባችሁ መግዛት ትችላላችሁ::
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም ተሽከርካሪውን በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፖሊስ መምሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በማስያዝ በውድድሩ መሳተፍ ይችላል። የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፖሊስ መምሪያ ተሽከርካሪው አሁን ባለበት ቦታ ተገኝቶ በ16/04/2018 ዓ.ም. በፍርድ ቤቱ ጽህፈት ቤት ግቢ ውስጥ እንዲያስረከብ/ እንዲያቀርብ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዝዘዋል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት