Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Jun 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-28 08:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በፍርድ ባለመብት ጋሻ ፋይናንስ አነስተኛ ብድር አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ መኮንን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ አስመልከቶ የፍርድ አፈፃፀም ባለዕዳ ንብረት የሆነው የመኖሪያ ቤት _ በምስራቅ-አላሚሼት ሚሂርካ በምዕራብ-መስፈን የሺ በሰሜን መንገድ በደቡብ-በሙላት ዘውዴ ይዞታ ወሰን በአቶ መኮንን ተፈራ ይዞታ የተመዘገበው በካርታ ቁጥር 129 በ 22/03/2012 ዓ

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለመብት ጋሻ ፋይናንስ አነስተኛ ብድር አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ መኮንን ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ አስመልከቶ የፍርድ አፈፃፀም ባለዕዳ ንብረት የሆነው የመኖሪያ ቤት _ በምስራቅ-አላሚሼት ሚሂርካ በምዕራብ-መስፈን የሺ በሰሜን መንገድ በደቡብ-በሙላት ዘውዴ ይዞታ ወሰን በአቶ መኮንን ተፈራ ይዞታ የተመዘገበው በካርታ ቁጥር 129 በ 22/03/2012 ዓ.ም የተመዘገበውና በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጨለለቃ ከፍለ ከተማ ኪሎሌ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘው የቦታ ስፋቱ 440 m2 የሆነው የመኖሪያ ቤት የመነሻ ዋጋው በብር 1,252,491.22 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አንድ ብር ከሃያ ሁለት ሳንቲም) ተገምቶ በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል።

በመሆኑም መግዛት የሚፈልግ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታው ላይ እንዲሳተፍ እየተጋበዘ ጨረታው በአየር ላይ ከሚቆይበት ጊዜ ጀምሮ ለሽያጭ የቀረበውን ንብረት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ካለ ጨረታው በ 21/10/2018 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ይኸው የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ጨረታ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ላይ ኮሚቴው ባለበት እንዲከናወንና የጨረታው አሸናፊ የሆነው ሰው የጨረታውን ዋጋ 25% በCPO (ሲ.ፒ.ኦ) በቁጥር እንዲያስይዝ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender