Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-15 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነውን በቢሾፍቱ ከተማ የቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል እንዲሸጥ ስለተወሰነ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈጻጸም ከሳሸ 1. አቶ በለጠ ጣሰው 2. ወይዘሮ ስመኝ አሰፋ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ግዛው መግራ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነ የካርታ ቁጥር D/Q/08/3 የሆነ በ08/06/2013 ዓ.ም የተሰጠው መኖሪያ ቤት ስፋቱ በ500 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኘው የሚገኝበት ቦታ በቢሾፍቱ ከተማ የቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል መሆኑን እና የመነሻው ዋጋ ብር 1,190,307.35 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ዘጠና ሺህ ሶስት መቶ ሰባት ብር ከሰላሳ አምስት ሳንቲም) የሆነ እና መግዛት የሚፈልግ ሰው አስቀድሞ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በማስያዝ በጨረታው ላይ በ06/03/2018 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከቀትር በኋላ ከ8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት የሚካሄድ መሆኑን እየገለጽን የጨረታውን ውጤት በ07/03/2018 ዓ.ም 9፡00 ላይ ሪፖርት እንድታደርጉ የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

 

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender