Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ ቢሾፍቱ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቦታ እንዲሸጥ አዟል።

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ፡-

1. አቶ በለጠ ጣሰው

2. ወይዘሮ ስመኝ አሰፋ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ግዛው መግራ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጻም ክርክር አስመልከቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነው በካርታ ቁጥር፡D/Q/08/3 በ8/6/2013 የተሰጠው የመሬት ይዞታው ስፋት 500 ካሬ ሜትር በሆነው ላይ የሚገኘውን ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል መሆኑን እና የመነሻ ዋጋ ብር 1,190,307.35 (አንድ ሚልዮን አንድ መቶ ዘጠና ሺህ ሶስት መቶ ሰባት ብር ከሰላሳ አምስት ሳንቲም) የሆነ እና መግዛት የሚፈልገው ሰው በቅድሚያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) በከፍተኛ ፍርድ ቤት በማስያዝ በጨረታው ላይ በ21/04/2018 ዓ.ም ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከቀትር በኋላ ከ8፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት የሚካሄድ መሆኑን በመግለጽ መጫረት የሚፈልግ ቤቱ በሚገኝበት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች እንዲገዙ እና የጨረታው ውጤት በ22/04/2018 በ10፡00 ሰዓት ላይ ሪፖርት እንድታደርጉ የቢሾፍቱ ከተማ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

 

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender