በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አከሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የእስቴሽነሪ እቃዎች ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት ሁለት ፈርኒቸር፣ ሎት ሶስት የሞተር ጎማና ከመነዳሪ፣ ሎት አራት የውሃ እቃዎች፣ ሎት አምስት የደንብ ልብስ እና ሎት ስድስት ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በግናብ ቀበሌ ከገብጥ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እስከ ግናብ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ እና ከሐዋሪያት እስከ የገብጥ ሚካኤል ነባር የጠጠር መንገድ ለመጠገን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋሉ።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይክል እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ውሃ ማእድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በውርአንፉና ቀበሌ የውሃ አቅርቦት ለማድረግ በዘናበነር ቀበሌ ካለው ነባር የጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ 50 ሜትር ኪዩብ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ግንባታ፤ አንከር ብሎክ እና የፕሬዠር መስመር ዝርጋታ ከነባሩ የውርእንፉና መስመር የሚያገናኝ ስራ እንዲሁም በመቆርቆር ቀበሌ የውሃ አቅርቦት ለማድረግ ካለው ነባር የጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ ቦኖ ፣ እስታንድ ባይ ግንባታ እና የመስመር ዝርጋታ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮጀክት በጀት በባጥና የከራስ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ እና በተክለሃይማኖት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ቤት ግንባታ እንዲሁም የምሁርና አክሊል ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በግናብ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በሐዋሪያት ከተማ የማምረቻና የመሸጫ ሼድ ግንባታ፤ በሃዋሪት ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የውሃ መስመር ስራ እና የአመድ ማስወገጃ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋሉ፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮጀክት በጀት በባጥና የከራስ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት ግንባታ እና በተከለሃይማኖት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ቤት ግንባታ እንዲሁም የምሁርና አክሊል ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በግናብ ጤና ኬላ ቅጥር ግቢ ውስጥ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ በሐዋሪያት ከተማ የማምረቻና የመሸጫ ሼድ ግንባታ፣ በሃዋሪት ጤና ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ የውሃ መስመር ስራ እና የአመድ ማስወገጃ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋሉ።
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2017 መደበኛ በጀት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ከጨዛ እስከ ምድረገነት ቀበሌ ድረስ ያለው መንገድ መጠገን እና ከውቅየ እስከ የሽበትየ ድረስ የጠጠር ብተና ሥራ ማሠራት ይፈልጋል፡፡