Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሐዋርያት ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113430173
  • Website
  • Deadline25 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00( ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ10 ቀን ቆይቶ በ10 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Stationery Materials , Vehicle

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አከሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የእስቴሽነሪ እቃዎች ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አከሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የእስቴሽነሪ እቃዎች ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይከል መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡-
1. የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፤በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ Online /በኦንላየን/ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 30000(ሰላሳ ሺ) ፤ለሎት ሁለት 30000 (ሰላሳ ሺ) እና ለሎት ሶስት 20000(ሀያ ሺ) በምሁርና አከሊል ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በምሁርና አከሊል ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከምሁርና አክሊል ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ግዢ ቢሮ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 5፡00 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የእያንዳንዱ ሎት ኦርጅናልና ሁለት ቅጂ ሰነዶችን በመለየት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማቆያ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡የጨረታው ማስከበሪያው በኦርጂናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
5. የጨረታ አሸናፊው ዕቃዎቹን እስከ ቢሮአችን የሚያጓጉዝ ወጪ በራሱ ይሸፍናል፡፡
6. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡ዐዐ ታሸጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታው እንዳይከፈት አያደርግም፡፡
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
8. የቫት ገንዘብ ላይ 7.5% ብቻ የሚከፈል ሲሆን ቀሪው 7.5% ለወረዳው የሚቀር ይሆናል፡፡
9. ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0113430173/0113430614 ይደውሉ።

በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of stationery (Lot 1), vehicle and motorcycle spare parts (Lot 2), and office cleaning supplies (Lot 3) for sector offices under the Finance Office of Muhurna Akelil District, Gurage Zone. Bidders must hold valid trade registration, renewed license, tax ID, VAT certificate, and online supplier registration.
Save Tender