በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይክል እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 0001
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ ሎት ሁለት የመኪናና የሞተር ሳይክል እቃዎች እና ሎት ሶስት የቢሮ ጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆነም፡-
-
-
-
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ እንዲችሉ Online /ኦንላይን የተመዘገቡበት የእቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ - ለሎት አንድ ብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺ)፤ ለሎት ሁለት 25,000 (ሃያ አምስት ሺ) እና ለሎት ሶስት 15,000 (አስራ አምስት ሺ) በም/አ/ወ ፋይናንስ ፅ/ቤት ማሰራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በም/አ/ወ/ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከምሁርና እክሊል ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ግዢ ቢሮ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 5፡00 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የእያንዳንዱ ሎት ኦርጅናልና ሁለት ቅጂ ሰነዶችን በመለየት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማቆያ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል የጨረታው ማስከበሪያው በኦርጂናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊው ዕቃዎቹን እስከ ቢሮአችን የሚያጓጉዝ ወጪ በራሱ ይሸፍናል፡፡
- ጨረታው በአስራ አምስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታው እንዳይከፈት አያደርግም።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል።
- ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
-
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0113430173/013430614 ይደውሉ
በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
