MOENCO would like to invite interested and eligible bidders for the procurement of Stationery and Sanitary material supplies
ሮፋም ማኑፋክቸሪንግ እና ሰርቪስ ኃ/ተ/ግ/ማ የተለያዩ የጽህፈት መሳፈሪያዎችና ግብአቶች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የስፖርት ትጥቆችና ግብአቶች ፣ ኮምፒዩተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሸን ድርጅት አጠቃላይ የቢሮ ህንጻዉን ፣ አዳራሾችን ፣ ሻወሮችን ፣ መፀዳጃ ቤቶችን ፣ የአትክልት ቦታዎችን ፣ ንብረት ክፍሎችን ፣ መጋረጃዎችን እና ግቢዉን በሙሉ የግቢ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን አገልግሎት ሰጭ ተወዳዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት በወረዳችን ለሚገኙ ጽቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ፅ /ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት የመፅሄትና ጋዜጣ ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ እጥበቶች አንሶላ፣ ፎጣ ብርድልብስ ግዥ/ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአመታዊ ዉል ማሰራት ይፈልጋል
የነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሠርፌስ ፓምፕ ፣ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች ፣ የጽ/መሳሪያ ፣ የጽዳት መገልገያና የደንብ ልብስ ከህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2015 በጀት አመት የቢሮ ፅዳት አዉት ሶርስ ግዥ / አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የመኪና ጎማ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኦአር ጫማ ፣ የጽዳት እቃ ፣ የኦክስጅን ሙሊት ከመኪና ጭነት ጋር እና ተደራራቢ አልጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት) የፈርኒቸር ማምረቻ ግብዓቶች ግዥ (ለማህበረሰብ ት/ቤት) ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ኤልሲዲ ፕሮጀክተሮች ፣ የዋይት ቦርድ ማርከሮችና ዳስተሮች
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣ የአይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ 1 የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማና ተያያዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።