Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jul 2022, 6:40 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሠርፌስ ፓምፕ ፣ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች ፣ የጽ/መሳሪያ ፣ የጽዳት መገልገያና የደንብ ልብስ ከህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሠርፌስ ፓምፕ፤ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች፤ የጽ/መሳሪያ ፤ የጽዳት መገልገያና የደንብ ልብስ ከህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት /ምድብ/ አንድ Power 18.5 kw; H ead 60 M; Disc harge 9.5 L/S የሆነ ሠርፌስ ፓም ፕ
  • ሎት / ምድብ/ ሁለት የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች
  • ሎት / ምድብ/ ሁለት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
  •  ሎት / ምድብ/ ሁለት የተለያዩ የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች
  • ሎት / ምድብ/ ሁለት የተለያዩ የደንብ ልብስ

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፤

  1.  በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ /የታደሠ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን / ሠርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የግዥዉ መጠን ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር
    ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፡
  3. ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ገቢ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር / በመክፈል ዘወትር በስራ ሠዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በመሙላት ኦርጅናሉን ፤ ኮፒዉንና ሲፒኦ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ ብቻ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  7. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ15ኛዉ ቀን 11፡00 ላይ ታሽጎ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 2፡
    30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8.  አሸናፊዎች አሸናፊነታቸዉ ከተለየበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ዉስጥ ቀርበዉ ዉል መዉሰድ ያለባቸዉ ሲሆን ያቸነፉትን ዕቃ በ10 ቀናት ዉስጥ ነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና
    ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት ክፍል በመቅረብ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡
  10. . በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለገ በስልክ ቁጥር 0918196997 ደዉሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

የነፋስ መዉጫ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት

Save Tender