Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2022, 11:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት በወረዳችን ለሚገኙ ጽቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 የበጀት ዓመት በወረዳችን ለሚገኙ ጽቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

  • ሎት-1ኤሌክትሮኒክስ ፣
  • ሎት2 ፈርኒቸር ፣
  • ሎት3- የጽህፈት መሣሪያዎችን ፣
  • ሎት4-አላቂ የቢሮ እቃዎችን ፣
  • ሎት5-የጽዳት እቃዎችን፣
  • ሎት6- የጨርቃጨርቅ ፤ አልባሳት የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የእጅ
    ዋጋ፣
  • ሎት7 የተሸከርካሪ ጎማና ከመነዳሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  1. ተጠየቁት የግዢ እቃዎች ቀጥታ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና በፌደራል ወይም በከልል ገንዘብ ጽ/ቤት አቅራቢነት ሊስት የተመዘገቡበትን ፤ የተጨማሪ እሴት ታhስ ተመዝጋቢNAT] ለመሆናቸው እንዲሁም ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax payer Registration No.) ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ::
  2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሀምሳ ብር) በጽ/ቤቱ ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባን ሀማዳ ዲhሲስ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር ጂኦቪ 1000073770231 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ የጽ/ቤቱ የግዢና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር ሰባት (7) ድረስ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም፣ፊርማ እና አድራሻ ማስቀመጥ ኣለባቸው:፡
  5. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት የቴክኒክ እና የፋይናንሱን ሰነድ ለየብቻ በዝግ ፖስታ በማሸግ እስከ 16ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ብቻ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡ 30 ይከፈታል:: ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የጨረታውን ሂደት አይስተጓጉልም፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የሕዝብ በኣል ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡:
  7. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ ) ብር 10,000.00 (አስር ሺብር) በዲክሲስ ወረዳ በሚገኘው ማንኛውም ባን ብቻ በከፍያ ማዘዣ ወይም ሲ.ፒ.ኦ (C.PO) ማቅረብ ይኖርበታል :
  8. ተጫራቾች የእቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  9. የኮምፒዩተር (የፎቶ ኮፒ) ወረቀትን በተመለከተ ተጫራቾች አስቀድመው አቅርበው ባለፈላቸው ናሙና ማቅረብ አለባቸው::
  10. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ በዲክሲስ ወረዳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ገንዘብ ጽቤት ድረስ ምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፉባቸውን እቃዎችንና ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ገጣጥሞ በጥራት ገቢ ካደረገ በኋላ ክፍያ ይፈፀምለታል ::
  12. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም::
  13. የዕቃው ብዛት እንደአስፈላጊነቱ 20% ሊጨምርም፤ ሊያንስም ይችላል፡
  14. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :: ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (022 339 0577) ደውለው ይጠይቁ ፡፡

አርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender