Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jul 2022, 12:49 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣ የአይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ 1 የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማና ተያያዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የግንባታ ኢንተርፕራይዝ በድጋሚ

 

 የወጣ ግልፅ ጨረታ ግዥ

 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አስተ/ግ/

 

ኢ/ግ/ጨ/ቁ 022/2014 ዓ.ም.

ምድብ 1- የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች

 

ምድብ 2፡- የአይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

 

ምድብ 3፡- የፅዳት ዕቃዎች

 

ምድብ 4፡- የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማና ተያያዥ ዕቃዎች

ማሳሰቢያ፤ CPO /የጨረታ ማስከበሪያ/ ማስያዝ የሚቻለው በየምድቡ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የግንባታ ኢንተርኘራይዝ ለ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣የአይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣የፅዳት ዕቃዎች እና የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ የ2014 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር የከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በግንባታ ኢንተርኘራይዝ አራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፒያሳ ቸርቸር ጎዳና ባንኮ ዲሮማ አጠገብ ትንሳኤ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 805 የተዘጋጀውን የግልጽ ጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡

ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣የአይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች 1 የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማና ተያያዥ ዕቃዎች የመወዳደሪያ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡

ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2% /ሁለት ፐርሰንት/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ በግንባታ ኢንተርፕራዝ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 805 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ይህ የግልጽ ጨረታ ተዘጋጅቶ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡ 00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 8ኛ ፎቅ በሚገኘው የግዥ ዳይሬክቶሬት ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል፡፡

ግንባታ ኢንተርኘራይዙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፒያሳ ቸርቸር ጎዳና ባንኮ ዲሮማ አጠገብ

ትንሳኤ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 805

ስልክ ቁጥር፡- 0911 90 71 15 / 0927 01 70 36 / 0920 11 75 60

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ  ኢንተርፕራይዝ

Save Tender