በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ምግብ ፕሮግራም ምዝገባ ለሚካሄድባቸው ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የደስታ ወረቀትና የልብስ ሳሙና የማቅረብና የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃ፤ የፅህፈት እቃዎች፤ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች፤ የስፖርት እቃዎች የኮምፒዩተር የፎቶ ኮፒ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ አፈተኢሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃ፤ የትምህርት እቃ፤ የፅዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፤ የላብራቶሪ እቃ፤ የህንጻ እቃዎች ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ አንደኛ እና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የሲራሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሲክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር ግዥ ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ሰነድ በ2018 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን ለመግዛትና የBBM ማረሻ ብረቶችን ለመሸጥ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction material/ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈረኒቸርና ኤልክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይካሎች በላ 150 c c. እና በታች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የቤሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶችና ለማዘጋጃ መ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ በሎት አንድ (1). የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ ህትመቶች ፤ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸሮች፤ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡