በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸሮች፤ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ በሎት አንድ (1). የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ ህትመቶች ፤ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸሮች፤ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡