የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃ፤ የፅህፈት እቃዎች፤ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፤ አላቂ የፅዳት እቃዎች፤ የስፖርት እቃዎች የኮምፒዩተር የፎቶ ኮፒ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።