COOPI-Cooperazione Internazionale Ethiopia seeks to tender and purchase long-term transport services.
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅርቦት ዘርፍ የተለያዩ ኬሚካሎችን እና ፈሳሽ ማዳበሪያዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአዳማ፣ ከሞጆ እና ከአሰላ ወደ ተለያዩ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች እና ሽያጭ ጣቢያዎች በዘርፉ የተሰማሩ እና ፍቃድ ያላቸውን ትራንስፖርተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ሞባይል GIS Switch Gear እና ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለመጫን ለማውረድ እና ለማጓጓዝ የሚውሉ ጎታች ሎቤዶች እና ክሬን ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ማሰሪያ ገመድ፡ክሪክ እና የጭነት መሸፈኛ ሸራ ግዥ.
የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ግብአት አቅርቦትና የገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/18 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ 90731 ዩሪያ 84179 በድምሩ 174,909.5 ኩ/ል (አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠኝ) ኩ/ል በዞናችን ባሉ ጀምበርና ፋና ዩኒየኖች በስራቸው ላሉ 83 መሰረታዊ ማህበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውና የትራንስፖርተሮች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 30/2017 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የትራንስፖርተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈለጋል።
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ – 2017 በጅት ዓመት የጭነት መኪና አገለግሎት (አፈሳር)
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PUR- CHASE OF
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በውል ለአንድ ዓመት በዘርፉ ከተሠማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ፡- በሥራ ዘርፉ የተሠማሩና ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
የከታ ሙዳጋ ገበሬዎች ሁለገብ የህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ 2017/18 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዞኑ ውስጥ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማህበራት ለማጓጓዝ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጭነት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ካዮ አ/ፍ/ግ/ህ/ሥ/ዩ/ኃ/የተ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጌድኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር አ/አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2017 ዓ.ም ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ /ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በ2017/2018 ምርት ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Wollo University – ለኮምቦልቻ ግቢ ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖች ጎማና ባትሪ ግዥ
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት የፍትህ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎትነት የሚጠቀምበትን ህንፃ ለማሳደስ ስለሚፈልግ በስራ ተቋራጭነት ተመዝግቦ የሚገኝና ከደረጃ 7-BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የትራንስፖርት የአገልግሎት ግዥዎችን ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ – የ2017 በጅት ዓመት የጭነት መኪና አገለግሎት (ISUZU )
The Addis Ababa Transport Bureau now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the following three components of the public transport system.
Ministry of Agriculture – የትራንዚት የጉምሩክ አስተላላፊነት አገልግሎት ግዥ
Assosa University – በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ