Tender Detail

Tender Details

  • Company መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ
  • Address ሀላባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-11-94-84-67
  • Website
  • Deadline12 Dec 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Transportation Service And Cargo

መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በ2017/2018 ምርት ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ


ለ2ኛ  ጊዜ  የወጣ  የደረቅ  ጭነት  ማመላለሻ

የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር :- 002/2017

 

መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በ2017/2018 ምርት ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት በጨረታ የሚሣተፉ ተጫራቾች ቀጥለው የተዘረዘሩትን ግዴታዎች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋጋጫ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራች ድርጅቶች ፈቃድ ከሰጠው አካል በቀን 2,500 ኩ/ል ማንሳት የሚችሉ መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራች ድርጅቶች የመኪኖችን ዝርዝር ከነታርጋቸው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራች ድርጅቶች ከሚመለከታቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡
  5. በጨረታው ለመሳተፍ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከመንቼኖ ሀላባ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዩኒየኑ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ብቻ) ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በገዙት የጨረታው ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምረው እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በመንቼኖ ሀላባ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  8. ጨረታው በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በቁሊቶ ከተማ በመንቼኖ ሀላባ ገ/ህ/ስራ ዩኒየን ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች በግዴታ ውስጥ የተካተቱትን ህጎች ማከበር የሚችል መሆን አለበት፡፡
  10. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልከ ቁጥር፡- 07-03-67-22-87/ 09-11-94-84-67/ 09-16-28-80-58

 

መንቼኖ  የሀላባ  ገበሬዎች  ህ/ስራ  ዩኒየን  ኃላ/ የተወሰነ

Save Tender