መንቼኖ የሀላባ ገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በ2017/2018 ምርት ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወረዳዎች እና 1 ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ወረዳ ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡