Information Network Security Administration – የቦቴ ኪራይ ባዮ ሳሌሪ / ለአትክልት ማዳበሪያነት የሚያገለግል ፈሳሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚፈለገው ለአንዴ ብቻ RFQ 111/02/2017
ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በርከት ያሉ የተለያዩ ሞዴል ተሽከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Samara University – ይሱዙ ጭነት መኪኖ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ በዘርፉ የተሰማሩ ትራንስፖርተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of ESL Transport service from Addis Ababa Air Port Cargo Terminal to different locations upon fulfilling of the following terms and conditions.
Tourism Training Institute – fencing,warehouse and other constriction work
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) now invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of Female Breeding Goats, Including Transportation Costs, for the Afar Region ("the Goods").
Samara University – Lot 1 2017 በጅት ዓመት የጭነት መኪና አገለግሎት (አፈሳር)
Authority For Civil Society Organizations – Transport service
Ethiopian Technology Authority – Procurement transport service ንብረቶቹ የሚጓጓዙበት 2017/23
Educational Assessment and Examinations Service – ዓመታዊ የደረቅ ጭነት አገልግሎት የፈተና ግብዓቶችን እና ቁሳቁሶችን ከአዲሰ አበባ ብርሃናና ሰላም ወደ ተለያዩ የአገራችን ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ሚስጥራዊነታቸው እንደተጠበቀ መጎጓዝ 2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለመስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ከ8-12 ሜትር ርዝመት ያላቸውን የእንጨት እና ኮንክሪት ምሰሶዎችን ለማጓጓዝ የሚችሉ ሎቤዶችን በጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በሚቆይ ውል ምሰሶዎችን ማጓጓዘ ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ትራንስፖርት (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጅፐሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡
Animal Health Institute – lot 74 construction items (እቃዎቹን ሰበታ ኢንስቲዩቱ መጋዘን እስከማድረስ)
የአርሲ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ለ2017ዓ.ም ለአርሶ አደሩ የሚቀርብ የተለያየ የአፈር ማዳበሪያ በአዳማ፣ በኢተያ፤ በአርሲ ሮቤ እና ሌሙ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘኖች በዞኑ ውስጥ ወደሚገኙ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise would like to invite sealed bids from all interested and eligible bidders in order to lease spaces for LED Screen on selected Bridges from Lideta Court office
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር የወጣ የግዥ መለያ ቁጥር የ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የመፀዳጃ ቤቶች በሴፍቲ ታንከር የተጠራቀመውን ቆሻሻ ማስወገጃ መኪና አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC-MOJ/NCB/06/2017 በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ የሚከተሉትን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Awash Bank invites Contractors Category 5 (GC-5/BC-5) and above for the Security related Works for Balcha Safo Building, Jackros and Granadoro warehouse
Ministry of Revenue – Mahendra picup ተሽከርካሪ ከልደታ ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተሸከርካሪውን ጭኖ ወይም ጎትቶ ወደ ጨው በረንዳ የሚገኘው የተቋሙ መጋዘን የሚያደርስ በግምት 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፈን እንዲሁም ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ያንድ ኪሎ ሜትር መስጠት አለባቸው፡፡