በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለመስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ከ8-12 ሜትር ርዝመት ያላቸውን የእንጨት እና ኮንክሪት ምሰሶዎችን ለማጓጓዝ የሚችሉ ሎቤዶችን በጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በሚቆይ ውል ምሰሶዎችን ማጓጓዘ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ቁጥር ኢ.ኤ.አ-ባሪ/ግብጨ/005/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ለመስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ከ8-12 ሜትር ርዝመት ያላቸውን የእንጨት እና ኮንክሪት ምሰሶዎችን ለማጓጓዝ የሚችሉ ሎቤዶችን በጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በሚቆይ ውል ምሰሶዎችን ማጓጓዘ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተሽከርካሪ ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ሎቤድ |
እንደ አስፈላጊነቱ |
100,000.00 |
መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት |
መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው::
- በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሕር ዳር ሪጅን
ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው
የሪጁኑ ጽጎት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
የስልክ ቁጥር 058-3-20-51-12
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው::
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሽገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ-ባሪ/ ግብጨ/005/2017 ዓ.ም የሚል ምልክት በማድረግ እስከ መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ 403 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው መጋቢት 01 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የባሕር ዳር ሪጅን
