በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL፣ እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ ፣ TV፣ ጫማ ፣ ኮስሞቲክስ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።
LOt 378 : Procurement of የብስክሌት ጎማዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
Lot 26 የሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ/ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርጫፍ
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፤ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
WO ሀዋሳ ጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ፅ/ቤት TVS 125 CCሞተር ሳይክል ዕቃዎች ግዥ
MOR EAST PURCHASE OF ሞተር ሳይክል new
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ DRY CHARGED BATTERY፣ ሞተር ሳይክል፣ ፌሮ ብረት፣ PLAIN WIRE ROD፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የሱፍ ጨርቅ POLYESTER FABRC MATERIAL፣ እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ እና TV በግልፅ እንድሁም ጫማ፣ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች እና CCTV CAMERA በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብ/ክ/መ የሥራ ክህሎት ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የማጆ ቲቭት (TVET) ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም ማሽነሪዎችና ሌሎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችንና ስቴሽነሪ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በዘርፉ ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
4-3701 E/T TVS GLX MOJOR BYK 125 CC (ለሞተር ሳይክል)
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል L110cc በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ኅ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ባለኤሌክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of motorcycle
የሞተር ሳይክል ዕቃዎች ግዢ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ባጃጅ እና ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Purchase of Android screen & Motorcycle accessories
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የሞተር ሳይክል ሄልሜት