በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በኮንሶ ዞን የኮልሜ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡