በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦
- ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማስገባት፣
- ቲን የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ፤
- በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ፣
- 3% ለመንግሥት ግብር እንደሚቆረጥ ማወቅ አለባቸው፣
- ግዥው ለእቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈፀም መሆኑን ማወቅ አለባቸው፣
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው ሲፒኦ 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ ብቻ ከጨታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ታሸጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማድረስ አለበት፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ አንድ ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- በጨረታ አሸናፊነት ከተገለፀበት እስከ 7 ቀናት ውስጥ ውል ባይገቡ ያስያዙት ሲፒኦ ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዥ ዘዴ የምንጠቀም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0468820005/32 ይደውሉ፡፡
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
