ለቦሌ ክፍለ ከተማ ኤረር ጤና ጣቢያ የሚገዛው ተዛማጅ አገልግሎት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልገሎት ሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ሽሚዝ፣ የዝናብ ልብስ፣ የሱፍ ካፖርት፣ የጽዳት ሽርጥ፣ ቱታ እና ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶችን በግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Mettu University – purchase of health science students uniform 2018/3/
Ethiopian Customs Commission – LOT-75-AAA-PROCUREMENT OF UNIFORM- 6 (የደንብ ልብስ :- ጫማ)
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Purchase of spar pare Shoe Kit and arm bushing 2
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡
Oda Bultum University – purchase of Uniform
Ethiopian Technology Authority – Procurement of Cloth Tailor (የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ እና የውስጥ ልብስ ስፌት አገልግሎት)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሞጅ/ወ/ፍ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሞ/ጅ/ወ/ፍ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Jinka University – procurement of uniform 2018
በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Ethiopian Customs Commission – የደንብ ልብስ፣ አደጋ መከላከያ እና ጤና መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission – የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Manufacturing Industry Development Institute – Procurement Of Uniforms, Clothing Bedding
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገ/ኢ/ል/ቢሮ በሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የወንድ ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል።
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ambo University – በ2018 በጀት ዓመት ለሪፈራል ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውል ብትን የደንብ ልብስ እና ጫማዎች
Prime Minister Office – ሎት 20 የአንድነት ፓርኮች ኮፖሬሽን የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/2018/