Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2025-12-17 10:30:00
  • Sector Goods

የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Descriptionየሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0147-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-17 10:00:00
Invitation Date2025-11-10 06:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ሳቢያን እሸት ግሮሰሪ አጠገብ በሚገኘው የድሮው ይገዙ ሆቴል ህንፃ ላይ እንገኛለን፡፡, Room የመጀመሪያው ፎቅ ላይ
ድሬዳዋ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 251110765
Email: diredawacustomsad@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 34, Postal Code: -

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license (በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው):

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate (የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው) :

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate (ከግብር ዕዳ ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ):

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (ተጫራቾች ከግብር ዕዳ ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •Bid Security Document of Bank Guarantee or CPO:

    Bid Security Document of Bank Guarantee or CPO (ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ300,000.00 ብር ( ሶስት መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ጋራንቲ ወይም በCertified Payment Order (CPO) በአካል ጭምር ቀርበው ለግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የሰነድ ማረጋገጫ ማስረጃውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል)

    (Ref: ITB 34.3)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ብር 300.000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ያሲያዙበትን የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፕኦ ሰነድ በኦንላይ ብቻ አታች ማድረግ ሳይሆን የመ/ቤታችን ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር- 02 በአካል ጭምር በመቅረብ የተዘጋጀውን የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፕኦ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የሚከተሉትን የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡- በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ታክስ ክሊራንስ) ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ማንኛውም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ሆኖም ግን ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ተጫራቾች በሚገባ ተገንዝበው እና አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ መቅረብ አለባቸው፡፡ ይህን ሳያሟሉ የቀሩ ከሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የማይችሉ መሆኑን ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው፡፡
Save Tender