Tender Detail

Tender Details


በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በደወ/ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

  • ደንብ ልብስ ግዥ                                ህትመት ማሳተም
  • ፅህፈት መሳሪያ ግዥ                          አላቂ ቋሚ እቃዎች ግዥ
  • ፈርኒቸር ግዥ                                    ፅዳት እቃዎች ግዥ
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ                  ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና
  • ፈርኒቸር የቢሮ እቃዎች ጥገና

ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ /TN / ቁጥር ማስረጃ ያላቸው።
  3. የግዥ መጠን ከብር 200000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ 1_3 የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የተዘረዘሩትን የጨረታ ሰነዶች የማይመለስ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል በደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ/ፈ ንብ/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመገኘት መግዛት ይቻላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሞሉት ዋጋ ከነቫቱ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ፖስታ ክነኮፒው በጥንቃቄ ታሽጎይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 28/02/2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 12/03/2018 ዓ.ም ድረስ ግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ16ኛው ቀን ማለትም ህዳር 13/03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል።
  10. ፍ/ቤቱ በሉት ዋጋ የማወዳደር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ፍ/ቤቱ በጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፍ/ቤቱ በአካል መቅረብ ወይም በስልክ/ቁ 033 111 6552 ወይም 033 311 0003

 

በአብክመ በደወ/ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender