የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል 13,000,000 የሲሚንቶ ማሸጊያ ከረጢት (Laminated Poly-Propylene Bags) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ሙሲፋ/13/2019)።
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የጽ/መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመብራት ዕቃ፣ ዉሃ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የኦክሲጅን ሙሌት ማሽን ጥገናን በ9 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (HUNDEE) በADEY ፕሮጀክት በሱሉልታ፣ ዉጫሌ፣ ኤጀርሳ ላፎ፣ ዳንዲ፣ አምቦ፣ ሊበን ጃዊ፣ ኢሉ ገላንና ባኮ ቲቤ ወረዳዎች ለሚገኙ የወጣቶች ቡድኖች የሞተር ፓምፖችን ከውሃ መሳቢያና መልስ ማስወጫ ቱቦዎች ጋር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
Afar Pastoralist Development Association (APDA) with Welthungerhilfe invites bids (RFT 200423411) for the supply of transmission and distribution pipelines for the Woinebo-Hubykelo Water Supply Scheme in Mille and Dubti woredas, Afar.
Modjo Customs Branch office procurement of Plastic floor mat/
ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የውሃ እቃዎች ግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለከተማ ውሃ ዝርጋታ የውሃ ዕቃ እና የህንጻ መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት የቧንቧ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ ኮምፒውተር፣ ክሎሪን፣ የጽህፈት መሳሪያ ግዥና የውሃ ሞተር ፓምፕ ጥቅል ስራ
Procurement of construction and Electric material M.S.C/የተለያዩ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች መከ/መቻል ስፖርት ክለብ
lot 20 procurement of የቧንቧ እቃ
PROCUREMENT OF BUILDING MATRIALS AND PIPE (የህንጻ ጥገና ዕቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች ግዥ)
Car Lift Hydraulic Oil Pipe SR. No 299870
lot 19 procurement of የቧንቧ እቃ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያውና በስሩ ለሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች እና ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅ ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መገጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of (የቧንቧ እቃዎች እና የኤሌትሪክ እቃዎች(MOR Adama Branch)
lot 14 procurement of የቧንቧ እቃ
procurement of KG students plastic chair 03
High-pressure oxygen hose, Flexible Thermo-Hygrometer
ነጭ ቴርሞ ፕላስቲክ የመንገድ ማስመሪያ ቀለም (White Thermoplastic Road Marking)