የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅ ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መገጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅ ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የውሃ መስመር መገጠሚያ እቃዎች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና አልባሳት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ከለመዳሪያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
- በዘርፍ የ2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር ከፈሉ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና አቅራቢዎች ዝርዝር ውስው የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው
- የተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ከ03/03/2019 ዓ.ም እስከ 01/04/2019 ዓ.ም ድረስ አንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 E.B (አንድ ሺህ ብር) ከፍለው የነቀምቴ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ሰነድ 10,000 (አስር ሺህ) ከታወቀ ባንክ ተረጋገጦ ሲፒኦ ከጨረታው -- ኦሪጅናል ። ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት
- የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ከሌለው አቅራቢው በራሱ ወጪ ለመተካት ግዴታ አለበት
- ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን (specification) ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋውን ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማስፈር ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ኢንቨሎፕ ታሽጎ 02/04/2019 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ የውሃ ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ከመዘጋቱ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4:30 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ02/04/2019 ዓ.ም በ5:00 ሰዓት ይከፈታል።ይሁን እንጂ ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግዱም።
- የጨረታው ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሠረት በነቀምቴ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት በሚገኘው በውል ሰጪው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል
- መ/ቤታችን ወይም ድርጅታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ሲገዛ ብዛቱ እንደአስፈላጊነቱ 30% መጨመር እና መቀነስ ይችላል።
- ተጫራቾች ዕቃዎቹን አሸናፊው ለማቅረብ ሲያዋሉ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ደግሞ ከተደራጁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል
- ድርጅቱ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የነቀምቴ ከተማና አከባቢዋ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Nekemte Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise buys water line fittings, construction materials, stationery, staff uniforms, office items, electronics and vehicle parts by open tender. Bidders need a sector trade licence, VAT, paid tax and supplier registration.
