ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የውሃ እቃዎች ግዥ
ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የውሃ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለደቡብ ኢትዮጵያ አሪ ዞን ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የውሃ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የጨረታ መስፈርት መሰረት እንድትጫረቱ ጥሪውን ያቀርባል።
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የመንግስ የግዥ ጨረታ ለማሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ብር 10000 አስር ሺ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ማቅረብ አለባችሁ፤
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ በብር 100 (መቶ ብር) የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ።
- በጨረታው አሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለጸበት እና ዕቃውን ለማቅረብ የውል ስምምነት ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በ 3 ቀናት ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል 6 ኛው ቀን ይከፈታል ሆኖም ጨረታ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሁነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል
✨ messages.ai_summary
Jinka General Hospital (Ari Zone, South Ethiopia) seeks suppliers of water supply materials for its services. Open bid.
